የህክምና አገልግሎት ጥራት አስተዳደር የሚያካትታቸው


1) ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት ማሻሻያ እስትራቴጂ ማዘጋጀት

2) የጥራት ያለው ህክምና አገልግሎት ከሆስፒታሉ ተልዕኮና ራዕይ ጋር እንዲሁም ከአመታዊ ዕቅድ ጋር መገናዘቡን ማረጋገጥ

3) በየክፍሉ የሚሰሩትን የጥራት አገልግሎት ስራዎችን ማስተባበር

4) የሆስፒታሉ ሰራተኞች በጥራት አገልግሎት ማሻሻል ላይ ማስተባበር

5) ከታካሚዎች ባለሙያወች ስለ ሆስፒታሉ አሰራር ግብር መልስ መጠየቅ

6) ክሊኒካል ኦዲት ሪፖርት በየክፍሉ የተሰራውን መቀበል

7) በተመረጡ በሆስፒታሉ በተከሰተ የሞት መጠን ላይ ውይይት ማድረግ

8) ከHMIS ጋር በመሆን መስራት

9) የታካሚዎች safty እና quality service አስመልክቶ ክፍተት በተገኘበት ሁሉ ከስራ ባልደረቦች ጋር ተከታትሎ እና ውጤታማ ውይይት ማድረግ እና ተገቢውን እርምጃ መውሰድ

10) ተከታታይ የሆነ የሥራ ላይ ስልጠና ለሰራተኛው መስጠትና ክፍሎችን ከክፍሎች ማወዳደር ሆስፒታሉን ከሌላ ሆስፒታል ጋር ማወዳደር የልምድ ልውውጥ መውሰድ

አገሌግልት ብቻ: በፕሮጀክቱ በእያንዲንደ ዴርጊት ምክክርን ያካትታሌ. ግለሰቦች እና ቡድኖች ፕሮጀክቱን ራሱ እንዲያከናውኑ ይጠበቅባቸዋል.