ዕቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት ውስጥ የሚሰሩ ስራዎች


 የሆስፒታል አመታዊ ዕቅድ ይታቀዳል

 የታቀደው ዕቅድ በየደረጃው ወደ የክፈሉ እስከ ግለሰብ ካስኬድ ተደርጎ ይወርዳል

 አመታዊ የሆስፒታሉ በጀት ይጠየቃል

 ክፍሎች የቢ ኤስሲ የሩብ አመት ሪፖርት ያደርጋሉ የመጣውን ሪፖርት በመቀናጀት ወደ ጤና ቢሮ ይደረጋል

 ድጋፍና ክትትል ይደረጋል እንዲሁም ግብረመልስ ይሰጣል

 የ DHIS ሪፖርት ከየክፍሎች ይመጣል የመጣውንም በማቀናጀት ወደ ሶፈትዌሩ ይገባል

 የቢ ኤስ ሲ የሩብ አመት ሪፖርት ለሰራተኛ እና ለህዝብ ይቀርባል ውይይት ይደረግበታል