አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ
ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል
የቻይና የሕክምና ቡድን ባለሙያዎች
በቻይና መንግስት ብሔራዊ ጤና ኮሚሽንና በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የፋይናንስ ድጋፍ አደረጉ
"በማህበረሰብ መሪነት ለላቀ የኤች አይ ቪ መከላከል" በሚል መርህ ቃል በሀገራችን ለ35ኛ ጊዜ የሚከበረው የኤች አይ ቪ ቀን በሆስፒታላችን በጧፍ ማብራት ታስቦ ዋለ ።
ዶ/ር እሸቱ ታደለ
አቶ ጌታቸው ወርቁ
ዶ/ር ሳምሶን ጉዱ
የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል 37 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት ዘመናዊ ሲቲስካን ማሽን በመግዛት እና ወደ ስራ በማስገባት የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል እየሰራ መሆኑን ገለጸ፡፡
የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ኦክሲጂን ለማምረት የሚያስችለውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ።
በጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል የከርሰ ምድር ውሀ ማውጣት ተችሏል ሆስፒታሉ ውስጥ ላሉ ታካሚዎች እና ለአቃቂ ቃሊቲ ነዋሪዎችም ትልቅ የምስራች ነው።
ሁሉንም የቅርብ ጊዜ ዜናዎችን እና ክንውኖችን ለማየት ወደዚህ ይጫኑ »
ተጨማሪ የጉብኝት ቪዲዮዎችን እዚህ ይመልከቱ
ጥሩነሽ ቤጂንግ ሪፈራል ሆስፒታል የቲውተር መለያ @BeijingHospital
2024
ድህረገፁ የተሰራው በ ሁስና ዘይኑ